Home / Social Affairs / በኦሮሚያ ክልል የተደረገው ሰልፍ እንደውም የዘገየ ነው

በኦሮሚያ ክልል የተደረገው ሰልፍ እንደውም የዘገየ ነው

  • ኢሬቻውን በደብረዘይት ማክብር የተቸገረ ከነበረ አልፎ አዲስ አበባ ድረስ አርቴፊሻል ሀይቅ ሰርቶ እንዲያከብር የካሰ ስርዓት ነው፣
  •   ለውጥ ስለጠየቀ ይታሰር ከነበር ወደ አሳሪነት የቀየረ ስርዓት ነው፤
  •    በወያኔ ተዘቅዝቆ ይገርፈው የነበረ ኦሮሞ ዘቅዝቆ እንዲሰቅል የፈቀደ ስርዓት ነው፤
  •   ኦሮሞ ያልሆኑትን ገድሎ ንብረት ሲያቃጥል በጠሚር ገና ጥቅሙን መቼ አስከበረ ተብሎ ያሞገሰ ስርዓት ነው፤
  •   ኦነግ ጥይት ጠሽ አድርጎ ጫካ መሮጥ ከነበረበት ዘመን እንደጫጩት እንዲጨፈጭፍ የፈቀደ ስርዓት ነው፣
  •   ከባንክ ጠባቂነት ወደ ባንክ ዘራፊነት የቀየረ ስርዓት ነው፣
  •   በቋንቋው መናገር ይሸማቀቅ ከነበረ ወደ እፃናት በግዳጅ ቋንቋውን እንዲማሩ ያደረገ ስርዓት ነው፤
  •    ከኦሮሞ ውጪ የሆነ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት እስከ ዶክተር እና ጀነራል እያፈነ አስሮ በድብደባ እያሰቃየ የካሰ ስርዓት ነው።
  •   ኦሮሞ አይደሉም ያሏቸውን መኖሪያ ቤት በስካቫተር እየናደ ቤት አልባ ያደረገ ስርዓት ነው፤
  •   ይሄ ስርዓት እኮ ለህክምና ከሀገር ለመውጣት ቋንቋ መናገርን መስፈርት ያደረገ ነው፤
  •   ይሄ ስርዓት እኮ ከተፈናቃይነት ወደ አፈናቃይነት የቀየረ ስርዓት ነው።
  •   መታወቂያ በማደል ሲቭል ሰርቪሱን የአንድ ብሄር ከለር የቀየረ ስርዓት ድጋፍ ማድረግ ቢያንሰው እንጂ አይበዛበትም።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *